
English Amharic Bilingual children's book. Perfect for kids learning English or Amharic as their second language.
In this children's book, you will meet Amanda, a young girl who has a lot to learn about hard work and how to make her dreams a reality. Join Amanda onher wonderful journey, and learn with her how to find your goal and make it come true. You will watch her face challenges but never give up along her path to achieving her goal. "Amanda's Dream" is a motivational book for children and their parents. This is the first book in a collection of short motivational stories thatcanhelp your children develop the skills and principles to achieve a happy, fulfilling and successful life.
በዚህ የልጆች መጽሃፍ አማንዳ የምትባል፣ ስለ ጠንካራ ሥራ እና እንዴት ህልሟ ወደ እውነታ መቀየር እንደምትችል የምትማር ሴት ልጅ ትተዋወቃላችሁ። አማንዳን በአስደናቂው ጉዞዋ ይቀላቀሏት እና ግብዎን እንዴት ማወቅ እና እውን ማድረግ እንደሚችሉ ከእሷ ይማሩ። ፈተናዎች ሲገጥሟት ነገር ግን ግቧን ለማሳካት በመንገዷ ላይ ተስፋ ሳትቆርጥ ስትጓዝ ይመለከታሉ። "የአማንዳ ህልም" ለልጆች እና ለወላጆቻቸው የሚሆን አነቃቂ መጽሐፍ ነው። ይህ ልጆቻችሁ ደስተኛ፣ ሙሉ እና ስኬታማ ሕይወት ለመምራት የሚያስችላቸውን ክህሎቶች እና መርሆዎች እንዲያዳብሩ ከሚረዷቸው የአጭር አነቃቂ ታሪኮች ስብስብ ውስጥ የመጀመሪያው መጽሐፍ ነው።
Nous publions uniquement les avis qui respectent les conditions requises. Consultez nos conditions pour les avis.